ላለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሰነበቱት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋልበኬንያ ናይሮቢ ሐዋርያዊ አገልግሎት ሲያከናውኑ የሰነበቱ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ አመሻሹ ላይ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሁለቱ ብፁዓን አባቶች ሚያዚያ 9ቀን 2018 ዓ.ም ናይሮቢ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የናይሮቢ […] Read more https://eotcha.org/e/wp-content/uploads/0003-1.jpg 448 336 eotcha https://eotcha.org/a/wp-content/uploads/eotch-logo.png eotcha2026-04-22 08:05:302026-04-22 21:21:58ላለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሰነበቱት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ እና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በኬንያ ናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉብኝት አደረጉ። በጉብኝቱ ወቅት የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች እና ሠራተኞች ለብፁዓን አባቶች […] Read more https://eotcha.org/e/wp-content/uploads/0002.jpg 900 1600 eotcha https://eotcha.org/a/wp-content/uploads/eotch-logo.png eotcha2026-04-22 08:01:292026-04-22 08:06:10ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ እና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በኬንያ ናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጓዙብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለአራት ቀናት ሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጉዘዋል። ሁለቱ ብፁዓን አባቶቻችን ናይሮቢ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የናይሮቢ ደብረ መድኀኒት መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ካህናት፣ምዕመናንና ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ደማቅ […] Read more https://eotcha.org/e/wp-content/uploads/0001-1.jpg 448 297 eotcha https://eotcha.org/a/wp-content/uploads/eotch-logo.png eotcha2026-04-22 07:57:522026-04-22 21:22:36ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጓዙ
ላለፉት አራት ቀናት በኬንያ ንይሮቢ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሰነበቱት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል
በኬንያ ናይሮቢ ሐዋርያዊ አገልግሎት ሲያከናውኑ የሰነበቱ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ አመሻሹ ላይ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሁለቱ ብፁዓን አባቶች ሚያዚያ 9ቀን 2018 ዓ.ም ናይሮቢ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የናይሮቢ […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ እና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በኬንያ ናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉብኝት አደረጉ። በጉብኝቱ ወቅት የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች እና ሠራተኞች ለብፁዓን አባቶች […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጓዙ
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለአራት ቀናት ሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጉዘዋል። ሁለቱ ብፁዓን አባቶቻችን ናይሮቢ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የናይሮቢ ደብረ መድኀኒት መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ካህናት፣ምዕመናንና ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ደማቅ […]