ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ እና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በኬንያ ናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉብኝት አደረጉ። በጉብኝቱ ወቅት የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች እና ሠራተኞች ለብፁዓን አባቶች […]

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጓዙ

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለአራት ቀናት ሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ኬንያ ናይሮቢ ተጉዘዋል። ሁለቱ ብፁዓን አባቶቻችን ናይሮቢ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የናይሮቢ ደብረ መድኀኒት መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ካህናት፣ምዕመናንና ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ደማቅ […]

በፌስቡክ ያግኙን

የመገኛ መረጃዎች

© በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳዯርና ልማት ድርጅት | Website by atbiya.com